እዚህ ቀመር ከፃፍኩ ቆየት ብያለሁ:: በተከታታይ የምትከተሉኝ ካላችሁ አገሪቱ የመጣችበትን ፈታኝ ጉዞ በቅጡ ለመረዳትጊዜ አስፈልጎኝ መሆኑን እንደምትረዱኝ ተስፋ በማድረግ ባለፉት አምስት አመታት የታዘብኳቸውን ሁነቶች ላጋራችሁ መረጥኩ::
ይቀጥላል
የሚገርመኝ ብዙዎች እስካሁን በተመስጦ ስከታተላቸው የነበሩ 'አክቲቪስቶች' የምንላቸው በቅርቡ ሰንሰለት በሚመስል መንገድ ተማዘው ባገሪቱ ሆድ ሰፊነት በሚመስል መልክ ካገር የወጡ ግን አላማቸውን ለማስፋፋት ሰፊ ምህዳር ያገኙ ይመስል የባጡን የቆጡን የሚቀባጥሩ ስሜታዊና የዋህ የሆኑ ተከታዮቻቸውን ኪሳቸውን እስከመፈተሽና እስከማራቆት የሚፈታተኑ በቀላሉ በሚያልቅ ርእስ እስኪደብር ድረስ ሰዓታትን በYouTube የሚያቃጥሉ ስራፈቶች አማራጭ ህይወት እንዳለ ማን በነገራቸው::
ይቀጥላል
No comments:
Post a Comment